Blog
Connection
ሕብረት ተኮር አገልግሎት በመስጠት ወጣቶች በግላቸው የሚቸገሩበትን ነገር በሕበረት በመሆን ለራሳቸው ችግር ራሳቸው መፍትሔ እንዲያመጡ እናደርጋለን፡፡ በተጨማሪም የታመሙ ሰዎች አልጋ አንጥፎ በመምጣት፣ ግሮሰሪ በማድረግ፣ ምግብ በመስራትና በመሳሰሉት እንረዳለን፡፡ በዚህ ስር የሊትሬቸርና የስነጽሁፍ ዝግጅት በማድረግ መጸሐፍትን በማሰባሰብና የተለያዩ ውይይት እንዲደረግ እናደርጋለን፡፡ ለስነ ጽሑፍ ርእሶችን በመስጠት እናወያያለን...
Schools Quality REview
በሁሉም እስቴት ስላሉ ትምህርት ቤቶች ጥናት በማድረግ ጥሩና መጥፎ የሚባሉትን በመለየት እናቀርባለን፡፡ ለተማሪዎችና ለአዲስ ምሩቃን ስኮላርሥፖችንና ኢንርን ስራዎችን የያዙ መረጃዎችን እናሰራጫለን፡፡ ወጣቶች በምን ትምህርት ኮሌጅ ገብተው ቢማሩ እንደሚሻልና የት ትምህርት ቤት ቢገቡ እንደሚሻል የምክር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ ስለወጣቶ በትምህርት የተሸለ ብልጫ እንዲያመጣ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመስጠት ሴሚናሮችን...
Advocate for Disables
"Character cannot be developed in ease and quiet. Only through experience of trial and suffering can the soul be strengthened, ambition inspired, and success achieved" Helen Keller በተለያየ የአእምሮ አካልና ችግር ያለባቸውን ወጣቶች በወንጌል በመድረስ ያላቸውን ችሎታ በተግባር እንዲተረጉሙት ለማገዝ፡፡ ይህ አላማ...
Youth-Connection
We believe Jr. High and Sr. High years are at a crucial time in their lives as begin to develop their own faith and values. Our desire is to raise up a new generation of disciples by helping them to grow closer to Christ and teaching them how to be bold in their...
YMS Coaching
We offer christian and Bible based counselling services for children and youth (ages 6-22) for a range of issues including anxiety, sexual abuse, bullying, school stress, Christian value, discipleship, parent-youth relation, finding your talent, finding your gift,...


