Tutor

Tsinat Institute provides assistance or tutorial to one or more people on certain subject areas or skills. The tutor spends a few hours on a daily, weekly, or monthly basis to transfer their expertise on the topic or skill to the student. For further question, please...

Schools Quality REview

በሁሉም እስቴት ስላሉ ትምህርት ቤቶች ጥናት በማድረግ ጥሩና መጥፎ የሚባሉትን በመለየት እናቀርባለን፡፡ ለተማሪዎችና ለአዲስ ምሩቃን ስኮላርሥፖችንና ኢንርን ስራዎችን የያዙ መረጃዎችን እናሰራጫለን፡፡ ወጣቶች በምን ትምህርት ኮሌጅ ገብተው ቢማሩ እንደሚሻልና የት ትምህርት ቤት ቢገቡ እንደሚሻል የምክር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ ስለወጣቶ በትምህርት የተሸለ ብልጫ እንዲያመጣ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመስጠት ሴሚናሮችን...