Tutor

Tsinat Institute provides assistance or tutorial to one or more people on certain subject areas or skills. The tutor spends a few hours on a daily, weekly, or monthly basis to transfer their expertise on the topic or skill to the student. For further question, please...
From School To Work: Bridging The Skills Gap

From School To Work: Bridging The Skills Gap

The growing skills gap is one of the biggest challenges to the future of the global economy. And higher education is at the heart of it. Learning is transitioning to a 21st century curriculum focused on communication, collaboration, critical reasoning and creative...

Connection

ሕብረት ተኮር አገልግሎት በመስጠት ወጣቶች በግላቸው የሚቸገሩበትን ነገር በሕበረት በመሆን ለራሳቸው ችግር ራሳቸው መፍትሔ እንዲያመጡ እናደርጋለን፡፡ በተጨማሪም የታመሙ ሰዎች አልጋ አንጥፎ በመምጣት፣ ግሮሰሪ በማድረግ፣ ምግብ በመስራትና በመሳሰሉት እንረዳለን፡፡ በዚህ ስር የሊትሬቸርና የስነጽሁፍ ዝግጅት በማድረግ መጸሐፍትን በማሰባሰብና የተለያዩ ውይይት እንዲደረግ እናደርጋለን፡፡ ለስነ ጽሑፍ ርእሶችን በመስጠት እናወያያለን...

Schools Quality REview

በሁሉም እስቴት ስላሉ ትምህርት ቤቶች ጥናት በማድረግ ጥሩና መጥፎ የሚባሉትን በመለየት እናቀርባለን፡፡ ለተማሪዎችና ለአዲስ ምሩቃን ስኮላርሥፖችንና ኢንርን ስራዎችን የያዙ መረጃዎችን እናሰራጫለን፡፡ ወጣቶች በምን ትምህርት ኮሌጅ ገብተው ቢማሩ እንደሚሻልና የት ትምህርት ቤት ቢገቡ እንደሚሻል የምክር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ ስለወጣቶ በትምህርት የተሸለ ብልጫ እንዲያመጣ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመስጠት ሴሚናሮችን...