ኢትዮጵያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ  የማውጣት አሳፋሪ ፕሮጄክት

ኢትዮጵያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት አሳፋሪ ፕሮጄክት

Response to Removal of the name Ethiopia from the Bible ኢትዮጵያን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ  የማውጣት አሳፋሪ ፕሮጄክት በቅርቡ በጀርመን ሐገር የሚኖር በንቲ ኦጁሉ ቴሶ የተባለ ሰው ኢትዮጵያ የሚለውን ስም በሙሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ‹‹ጥናት›› አድጎ በዚሁ ጥናት ዶክትሬቱን እንደተቀበለ ተናግሯል፡፡ ይህ ሰው “ኦፕራይድ” ለሚባል ድረ-ገጽ ጋዜጠኛ የሰጠውን ቃለ...
ጽሁፎችን ለማሰራጨት ለሚፈልጉ

ጽሁፎችን ለማሰራጨት ለሚፈልጉ

በዚህ ድረ-ገጽ ጽሁፎችንና መልእክቶችን ለማስተላለፍ የምትፈልጉ ወገኖች ያላችሁን ጽሁፍ በአድራሻችን Adamtulu@gmail.com የጽሁፉን ይዘትና አይነት ከአገልግሎታችን ጋር ያለውን ቀረቤታ ቃኝተን በቀጥታ...
ቤተክርስቲያን የማን ናት? አማኞችስ የማን ናቸው?

ቤተክርስቲያን የማን ናት? አማኞችስ የማን ናቸው?

ብዙ ጊዜ ስለቤተክርስቲያን የባለቤትነት ጥያቄ ሲነሳ ለአብዛኛው ሰው ቶሎ የሚታወሰው “ቤተክርስቲያንማ የጌታ ናት” የሚል ጠቅላላ መልስ ነው፡፡ በእርግጥ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ እንጂ የማንም አለመሆኗን ሁላችንም ብናውቅም ስለቤተክርስቲያን ባለቤትነት ወይም የይገባኛል ጥያቄዎች ሰዎች ሲሰነዘሩ መስማታችን የተለመደ ሆኗል፡፡ በክርስቶስ አምነው የዳኑትን ክርስቲያኖች ብለን ስንጠራቸው እነዚህ ወገኖች በአንድ ላይ ለአንድ አላማ...