አእማድ

አእማድ

በምድራችንና በመላው የአለም ክፍሎች ተበትነው ያሉ በወንጌል ስራ ዘመናቸውን አሳልፈው ሩጫቸውን በጽድቅ ያገባደዱ ቅሬታዎች እግዚአብሔር አሁንም አሉት፡፡ በእነዚህ ወገኖች ደጋግመን ተገልግለናል፣ ደጋግመን ተጽናንተናል፣ በእነርሱ ስለተገለጠው ጸጋ ጌታን አመስግነናል፡፡ በዚህ ክፍል ከቀዳሚው ትውልድ መሃል በሃገርና ከሀገር ውጭ የሚገኙ (አሁንም የሚያገለግሉ)፣  ከጌታ የተሰጣቸውን ጸጋ ለቤተክርስቲያን እየሰጡ ያሉ፣ ፍሬአቸው...

የቤተክርስቲያን፣ የሚኒስተሪዎችና የአገልጋዮች መመዘኛ

ዛሬም ወንጌልን ትምክህታቸው ያደረጉ፣ ቅድስናን አላማቸው ያደረጉ፣ ግባቸው እውነተኛውን የመዳን ወንጌል ለአለም አብስረው ማለፍ የሆነ ለጣኦታት ያልሰገዱ ቅሬታዎች በተለያየ ክፍል በትጋት እያገለገሉ ናቸው፡፡ ስለነዚህ እውነተኛ ምስክሮች ጌታን እናመሰግናለን፡፡ በሌላ በኩል፣ ወንጌልን መነገጃ ያደረጉ፣ ሁዳቸው አምላካቸው የሆነባቸው፣ ተስፋቸውን በምድር ብቻ አድርገው በጨለማ እየሳቱ ህዝቡን የሚያስቱ የዘመኑ ዴማሶች ከመችውም...