አቤት መመሳሰል!
ሰው አምላክ ይሰራል ዛሬም እንደጥንቱ ጠርቦ ያስቀምጣል በልቡ በቤቱ፤ ይሸላልመዋል በጨርቅ በክራባት ይወለውለዋል ጥብቅና ቆሞለት። እሾህ ከሞላበት መረን ከበቀለ ከተጣመመ ልብ አመጻን ካዘለ ሰዎችን ይጠርባል ቀርጾ ሊያመልካቸው ነብይ ሐዋርያ ምንትስ ሊላቸው። እርሱ በሌለበት አምልኮ አይደምቅም ሐዘን ይላበሳል አንድም ሰው አይስቅም። አቤት መመሳሰል! ገላውን ባይፍቅም ባይቆስል ደረቱ እውቀቱን ገንዘቡን ይገብራል ስንቱ!...ጽሁፎችን ለማሰራጨት ለሚፈልጉ
በዚህ ድረ-ገጽ ጽሁፎችንና መልእክቶችን ለማስተላለፍ የምትፈልጉ ወገኖች ያላችሁን ጽሁፍ በአድራሻችን Adamtulu@gmail.com የጽሁፉን ይዘትና አይነት ከአገልግሎታችን ጋር ያለውን ቀረቤታ ቃኝተን በቀጥታ...
Tsinat Members and Support Group
Loading…

Recent Comments