አብዛኛዉ የኛ ህብረተሰብ ልጆቹ ዶክተር ወይ ፋርማሲስት እንዲሆኑ ብቻ እንደሚጥር ያዉቃሉ? ሌላ የሙያ ዘርፍ ምን ያህል ግንዛቤ አሎት? ስለ የተለያዮ የስራ ዘርፎች ወጣቶችና ወላጆች ምን ማወቅ እንዳለባቸዉ የምንማርበት ጊዜ ይሆናል።