በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት አባላት 

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ሕብረት አባላት 

ውድ ኢትዮጵያውያን፤ ኑ እንመለሰ! – ሆሴዕ ክፍል ፩- Hosea Part 1

https://www.youtube.com/watch?v=F9DSek7lD1Q&feature=share

ቤተክርስቲያን የማን ናት? አማኞችስ የማን ናቸው?

ብዙ ጊዜ ስለቤተክርስቲያን የባለቤትነት ጥያቄ ሲነሳ ለአብዛኛው ሰው ቶሎ የሚታወሰው “ቤተክርስቲያንማ የጌታ ናት” የሚል ጠቅላላ መልስ ነው፡፡ በእርግጥ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ እንጂ የማንም አለመሆኗን ሁላችንም...