ኢትዮጵያ ውስጥ በጦርነት ምክንያት የደረሰውን ጥፋትና ውድመት ልብን የሚሰብር ነው። ለተጎዱ ሰዎች መቋቋሚያ የምችለውን አድርጌአለሁ። ይህም ግን የሚበቃ አይደለም። እዚህ ሐገር ከደም ውስጥ ፕላዝማ አጣርተው ወስደው (plasmapheresis) $150 ይከፍላሉ ሲባል ሰምቼ እኔም ሁለት ጊዜ ደም ስሰጥ $300 ተከፈለኝ። ይህንን ያደረኩት ለኢትዮጵያ ነው። በዚህ ላይ $200 ጨምሬ በድጋሚ እልካለሁኝ። ይህ የህሊና እረፍት ይሰጠኛል።
Thank you to those who responded to my call to support victims in Ethiopia. In addition to my $300 blood donation, we raised an additional $700. I donated a total of $1,000 via EYZON Ethiopia.
Laptop Features & Specifications
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን 8 ወሳኝ ነጥቦች
Initial idea of this article is adopted from Facebook post by Mohamed Computer Technology
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ (CPU)
4 ራም (RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
Core i3, Core i5, Core i7 ምንድናቸው?
አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት
ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform)
Windows, Mac, and Linux
Windows : ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም
ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡
Mac : ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን (Secreen Size)
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን
ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡ ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Core
i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ
ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም (RAM):
ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡
ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ አይነቶች ያሉ ( HD Drive እና SS Drive) ሲሆን SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡
የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080 የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡
የላፕቶፕ አይነቶች .የባትሪ ቆይታ፡ 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡
የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንድ ባሉበት ገቢያ የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ HP እና DELLም የተሻሉ ብራንዶች ናቸው
Fact about Military Operation in Northern Ethiopia
TPLF’s Tigray region sees mass killing of civilians
The Ethiopian government and Tigray People’s Liberation Front (TPLF) had deep roots of a power struggle that goes back to 2018 when a popular uprising brought Dr. Abiy Ahmed to power. But the recent conflict between the government and TPLF is far more aggressive. On November 4, 2020, TPLF killed hundreds of Ethiopian federal soldiers comped in the Northern region of Ethiopia. Following the massacres, the Ethiopian government has begun a war against the TPLF leaders. The international community and International media alarmed that this conflict may cause a civil war, which could trigger broader unrest within Ethiopia. The region indeed has a long history of war and power struggles. However, the nature of the recent operation is targeted to control TPLF officials who are responsible for regional unrest. There is no indication that TPLF can operate further destruction to the country. Due to a stable peace agreement between Ethiopia and neighboring countries, such as Sudan and Eretria, there is no indication of broader unrest within the region. Tigray operations most likely will wrap up soon without extended conflict or no sign of civil war.
For more than a week, Ethiopian government forces have been fighting against TPLF in the country’s north (Tigray) and hundreds are reported to have died.The Tigray Region is the northernmost region of Ethiopia. Tigray is the homeland of the Tigrayan,
Whi is TPLF
Tensions between the TPLF and the federal government have been escalating since 2018. Recently in opposition to the Ethiopian government indefinitely postponed regional and national elections due to coronavirus pandemic, TPLF officials organized their own elections.
Military intervention in Tigai region
The Ethiopian government was launched a military intervention on 4 November after the TPLF’s regional security forces attacked a federal army base in the northern Ethiopia region. Though TPLF officials denied involvement in the attack, eyewitnesses confirmed TPLF’s action.
Since Abiy Ahmed ordered a military intervention last week, mass casualties have been reported in different parts of Tigray. Thousands of civilians have fled to neighboring Sudan.
Some international sectors have warned Ethiopia could break apart into small regions, but the government has downplayed the fighting, calling it a “law enforcement operation.” European and African leaders have called an immediate ceasefire, but Abiy has made it clear he will not negotiate until TPLF leaders are in custody and the cache of weapons held by the regional government is destroyed. Ethiopian government gave plenty of time to reconsider a peace deal, but TPLF has declined in the past.
Abiy has made deals with Eritrea and the new government of Sudan, leaving the TPLF with few ways to receive the weapons it would need to keep fighting. The Sudan government and the Eritrean Government blocked its border from any military crossings. Also, the Ethiopian military surrounded TPLF soldiers in four directions and has left no escape route. The Ethiopian prime minister Abiy announced on November 13, 2020, that TPLF leaders should surrender within 72 hours. The vast majority of Ethiopians support Abiy’s decision to decline negotiations with TPLF leaders.
Dr. Adam Tulu is an author and motivational speaker living in Silver Spring, Maryland.
Recent Comments