አእማድ

አእማድ

በምድራችንና በመላው የአለም ክፍሎች ተበትነው ያሉ በወንጌል ስራ ዘመናቸውን አሳልፈው ሩጫቸውን በጽድቅ ያገባደዱ ቅሬታዎች እግዚአብሔር አሁንም አሉት፡፡ በእነዚህ ወገኖች ደጋግመን ተገልግለናል፣ ደጋግመን ተጽናንተናል፣ በእነርሱ ስለተገለጠው ጸጋ ጌታን አመስግነናል፡፡ በዚህ ክፍል ከቀዳሚው ትውልድ መሃል በሃገርና ከሀገር ውጭ የሚገኙ (አሁንም የሚያገለግሉ)፣  ከጌታ የተሰጣቸውን ጸጋ ለቤተክርስቲያን እየሰጡ ያሉ፣ ፍሬአቸው...