አቤት መመሳሰል!

አቤት መመሳሰል!

 ሰው አምላክ ይሰራል ዛሬም እንደጥንቱ ጠርቦ ያስቀምጣል በልቡ በቤቱ፤ ይሸላልመዋል በጨርቅ በክራባት ይወለውለዋል ጥብቅና ቆሞለት። እሾህ ከሞላበት መረን ከበቀለ ከተጣመመ ልብ አመጻን ካዘለ ሰዎችን ይጠርባል ቀርጾ ሊያመልካቸው ነብይ ሐዋርያ ምንትስ ሊላቸው። እርሱ በሌለበት አምልኮ አይደምቅም ሐዘን ይላበሳል አንድም ሰው አይስቅም። አቤት መመሳሰል! ገላውን ባይፍቅም ባይቆስል ደረቱ እውቀቱን ገንዘቡን ይገብራል ስንቱ!...

General

በዚህ የጽናት አገልግሎት ቤተክርስቲያንና የቤተከርስቲያን መሪዎች ተጠያቂነትንና ሐላፊነት ያለውን አገልግሎት እንዲያገለግሉና ምእመኑ ስለአገልጋዮቹ ምንነት፣ እምነት፣ ስራና የጽድቅ ኑሮ እየገመገመ የተገኙ መረጃዎችን በሙሉ ለምእመኑ ለማድረስ የታሰበ ነው፡፡ በዚህ ረገድ የጽናት አገልገሎት ከማንኛውም ድርጅትም ሆነ ግለሰብ (በሚደግፈንም በማይደግፈንም) አመለካከት ነጻ ሆኖ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ድካምና ብርታት ለህዝብ...