በዚህ ገጽ ላይ በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ባገልግሎታቸውና በህይወት ምስክርነታቸው ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎችን እየመረጥን እውቅና እንሰጣለን፡፡ በዚህ ገጽ ላይ ቢወጡ ይመጥናሉ፣ ያስተምራሉ፣ ያጽናናሉ የምቱላቸውን ሰዎች ጠቁሙን ወይም አጭር የህይወት ታሪካቸውን Tsinat.org@gmail.com ላይ አጋሩን