የተለያዮ የስራ ዘርፎች ወጣቶችና ወላጆች ምን ማወቅ እንዳለባቸዉ የምንማርበት ጊዜ

አብዛኛዉ የኛ ህብረተሰብ ልጆቹ ዶክተር ወይ ፋርማሲስት እንዲሆኑ ብቻ እንደሚጥር ያዉቃሉ? ሌላ የሙያ ዘርፍ ምን ያህል ግንዛቤ አሎት? ስለ የተለያዮ የስራ ዘርፎች ወጣቶችና ወላጆች ምን ማወቅ እንዳለባቸዉ የምንማርበት ጊዜ...