ቤተክርስቲያን የማን ናት? አማኞችስ የማን ናቸው?

ቤተክርስቲያን የማን ናት? አማኞችስ የማን ናቸው?

ብዙ ጊዜ ስለቤተክርስቲያን የባለቤትነት ጥያቄ ሲነሳ ለአብዛኛው ሰው ቶሎ የሚታወሰው “ቤተክርስቲያንማ የጌታ ናት” የሚል ጠቅላላ መልስ ነው፡፡ በእርግጥ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ እንጂ የማንም አለመሆኗን ሁላችንም ብናውቅም ስለቤተክርስቲያን ባለቤትነት ወይም የይገባኛል ጥያቄዎች ሰዎች ሲሰነዘሩ መስማታችን የተለመደ ሆኗል፡፡ በክርስቶስ አምነው የዳኑትን ክርስቲያኖች ብለን ስንጠራቸው እነዚህ ወገኖች በአንድ ላይ ለአንድ አላማ...
What we do When Pastors Fall?

What we do When Pastors Fall?

የወደቁ ሃያላን እንዴት ይነሱ (What We Do When Pastors Fall) የቤተክርስቲያን መሪዎች በሃጢያት ቢወድቁ ከመሪው የሚጠበቅ እርምጃና የምእመኑ ትክክለኛ ምላሽ
አእማድ

አእማድ

በምድራችንና በመላው የአለም ክፍሎች ተበትነው ያሉ በወንጌል ስራ ዘመናቸውን አሳልፈው ሩጫቸውን በጽድቅ ያገባደዱ ቅሬታዎች እግዚአብሔር አሁንም አሉት፡፡ በእነዚህ ወገኖች ደጋግመን ተገልግለናል፣ ደጋግመን ተጽናንተናል፣ በእነርሱ ስለተገለጠው ጸጋ ጌታን አመስግነናል፡፡ በዚህ ክፍል ከቀዳሚው ትውልድ መሃል በሃገርና ከሀገር ውጭ የሚገኙ (አሁንም የሚያገለግሉ)፣  ከጌታ የተሰጣቸውን ጸጋ ለቤተክርስቲያን እየሰጡ ያሉ፣ ፍሬአቸው...