by serkitulu | Oct 11, 2017 | Books - መጻህፍቶች
ሰው አምላክ ይሰራል ዛሬም እንደጥንቱ ጠርቦ ያስቀምጣል በልቡ በቤቱ፤ ይሸላልመዋል በጨርቅ በክራባት ይወለውለዋል ጥብቅና ቆሞለት። እሾህ ከሞላበት መረን ከበቀለ ከተጣመመ ልብ አመጻን ካዘለ ሰዎችን ይጠርባል ቀርጾ ሊያመልካቸው ነብይ ሐዋርያ ምንትስ ሊላቸው። እርሱ በሌለበት አምልኮ አይደምቅም ሐዘን ይላበሳል አንድም ሰው አይስቅም። አቤት መመሳሰል! ገላውን ባይፍቅም ባይቆስል ደረቱ እውቀቱን ገንዘቡን ይገብራል ስንቱ!...
by serkitulu | Oct 10, 2017 | Uncategorized
በዚህ ድረ-ገጽ ጽሁፎችንና መልእክቶችን ለማስተላለፍ የምትፈልጉ ወገኖች ያላችሁን ጽሁፍ በአድራሻችን Adamtulu@gmail.com የጽሁፉን ይዘትና አይነት ከአገልግሎታችን ጋር ያለውን ቀረቤታ ቃኝተን በቀጥታ...
by serkitulu | Oct 9, 2017 | Become a Member
Loading…
by serkitulu | Oct 8, 2017 | News
ስለ ጉልበታችሁ አምላክ ቤተ ክርስቲያንን ተዉአት! በወንድም ሰለሞን ጥላሁን /መጋቢ/ Sept 28, 2017 ከፌስቡክ የተወሰደ በዚህ ደረጃ የምሰጠው አስተያየት በየቦታው ተከስቶ እንደሆነ ባላውቅም፣ ትኩረቴ በአንድ አካባቢ የተከሰተን አሳሳቢ ጕዳይን ይመለከታል፣ ያስተዋልኩት ነገር ቤተ ክርስቲያን የገዛ ልጇቿ ጉልቤ (Bullies) ሆነውባታል፣ ሁለተኛም ሊደግሙ የማይገባቸውን ስህተትም ፈጽመዋል፣ እንድል አስገድዶኛል፣...
by serkitulu | Oct 2, 2017 | Uncategorized
ብዙ ጊዜ ስለቤተክርስቲያን የባለቤትነት ጥያቄ ሲነሳ ለአብዛኛው ሰው ቶሎ የሚታወሰው “ቤተክርስቲያንማ የጌታ ናት” የሚል ጠቅላላ መልስ ነው፡፡ በእርግጥ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ እንጂ የማንም አለመሆኗን ሁላችንም ብናውቅም ስለቤተክርስቲያን ባለቤትነት ወይም የይገባኛል ጥያቄዎች ሰዎች ሲሰነዘሩ መስማታችን የተለመደ ሆኗል፡፡ በክርስቶስ አምነው የዳኑትን ክርስቲያኖች ብለን ስንጠራቸው እነዚህ ወገኖች በአንድ ላይ ለአንድ አላማ...
Recent Comments